የህገ መንግስቱ ሶስት አንቀጾች ትርጓሜ እንዲሰጥባቸው በፓርላማ ተወሰነ

የተወካዮች ምክር ቤት የህግ፣ ፍትህና ዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፤ በኮሮና ወረርሽኝ ሳቢያ በዚህ ዓመት የማይካሄደውን ሀገራዊ ምርጫ በተመለከተ፤ ያቀረበው የውሳኔ ሀሳብ በአብላጫ ድምጽ ጸደቀ። የውሳኔ ሀሳቡን 25 የምክር ቤት አባላት ተቃውመውታል። ምክር ቤቱ የውሳኔ ሀሳቡን ያጸደቀው በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ቅጽር ግቢ ባለ የስብሰባ አዳራሽ ዛሬ ማክሰኞ ሚያዝያ 27፤ 2012 ባካሄደው ልዩ ስብሰባ ነው። የምክር…

አማራጭ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳዎችን የያዘ የዳሰሳ ጥናት ለፓርላማ ተላከ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መጪው ምርጫ ሊካሄድባቸው የሚችላቸውን ሁለት አማራጭ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳዎችን ያካተተ የዳሰሳ ጥናት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ላከ። የጊዜ ሰሌዳዎቹ መጪው ምርጫ በታህሳስ አሊያም በየካቲት የመካሄድ ዕድል እንዳለው ጥቆማ ሰጥተዋል።

መጪው ምርጫ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት በታቀደለት ጊዜ እንደማይካሄድ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በህገ መንግስቱ በተቀመጠው መሰረት መጪውን አጠቃላይ ምርጫ ማድረግ የማይችል መሆኑን አስታወቀ። የተወካዮች ምክር ቤት ሁኔታውን ተገንዝቦ ውሳኔ እንዲያሳልፍም ጠይቋል።

የምርጫ ቦርድ የውጭ ሀገር ሰራተኞች በኮሮና ወረርሽኝ ስጋት ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

“የተወሰኑቱ ሀገር ለቅቀው ሄደዋል” የሚሉት የ“ኢትዮኢሌክሽን” የምርጫ ቦርድ ምንጭ “ሌሎቹ ወደ የሀገራቸው የሚወስዳቸው በረራ ለማግኘት በመቸገራቸው አሁንም ለመሄድ በጥረት ላይ ናቸው” ብለዋል።

Loading…

Something went wrong. Please refresh the page and/or try again.